ለጃኒስ ድምጽ ስጡ! (ጃኒስን ለከንቲባነት ምረጡ)

ካላንደር (ቀን መቁጠሪያ)

  • ግንቦት 22 (ሜይ 22)፦ ነዋሪዎች የፖስታ ምርጫ ካርዳቸውን በማንኛውም ኦፊሴላዊ የዲሲ ድምጽ መስጫ ሳጥን (Drop Box) ቦታ ማስገባት ይችላሉ። የመምረጫ ሳጥን ቦታ. የምርጫ ሳጥን ያለበትን ቦታዎችን በዚህ ያግኛሉ  እዚህ
  • ግንቦት 26 (ሜይ 26)፦ ቀደም ብለው በዲሲ መራጭነት ተመዝግበው ነገር ግን ገና በዲሞክራት ፓርቲ አባልነት ላልተመዘገቡ ሰዎች የዲሞክራት አባል ሆነው ለመመዝገብ የመጨረሻው ቀን ነው።* በዚህ ምርጫ ለጃኒስ (Janeese) ለመምረጥ በዲሞክራት ፓርቲ አባልነት መመዝገብ አለብዎት! ይመዝገቡ እዚህ
  • ሰኔ 14 እስከ ሰኔ 14 (ጁን 8-ጁን 14) ፦ ነዋሪዎች ከጠዋቱ 2:30 ( 8:30am)  እስከ ምሽቱ 1:00 ( (7pm) ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በማንኛውም የቅድሚያ ድምጽ መስጫ ማዕከል በአካል ተገኝተው ድምጽ መስጠት ይችላሉ። የቅድሚያ ድምጽ መስጫ ማዕከላትን ይፈልጉ። እዚህ

ምረጡ፤ ድምጽ ስጡ

በዲሲ ምርጫ ቦርድ ድረ-ገጽ dcboe.org ላይ መመዝገብ ወይም የምዝገባ ሁኔታዎን ማረጋገጥ ይችላሉ። አሁን ባሉበት አድራሻ መመዝገብዎን ያረጋግጡ። በቅድመ-ምርጫው (primary election) ለጃኒስ ለመምረጥ በዲሞክራት ፓርቲ አባልነት መመዝገብ ይኖርቦታል።

የአሜሪካ ዜጋ ባይሆኑም የዲሲ (DC) ነዋሪ ከሆኑ ከንቲባ ምርጫ ላይ መምረጥ ይችላሉ። ስለማይደገፉ/ዜጋ ስላልሆኑ ሰዎች መረጃ እዚህ ይመልከቱ። ለአሜሪካ ዜጋላልሆኖ መረጃ እዚህ ያግኙ


የመምረጫ ድምጽ መስጫ መንገድ

በፖስታ

በአካል


ምርጫዎትን በደረጃ ማስቀመጥ

ዲሲ (DC) በደረጃ ቅድሚያ የሚሰጥበትን የድምፅ አሰጣጥ ዘዴ (RCV) የሚጠቀምበት ይህ የመጀመሪያው ዓመት ነው። በደረጃ ቅድሚያ የሚሰጥበት የድምፅ አሰጣጥ ዘዴ (RCV) ማለት ለአንድ ዕጩ ብቻ ድምፅ ከመስጠት ይልቅ ለሚመርጧቸው ከፍተኛ ዕጩዎች እንደ ምርጫዎ ቅደም ተከተል ደረጃ መስጠት ይችላሉ ማለት ነው። ሙሉ ማብራሪያውን እዚህ ያግኙ። ሙሉ ገላጻዉ እዚህ ያግኙ

ጃኒስን ለመምረጥ ማወቅ የሚገባዎት ነገር ይህ ነው፦

  • ለጃኒስ (Janeese) በረድፏ ላይ ያለውን የዓምድ 1 ክቡን በመሙላት አንደኛ ደረጃ ስጧት። በሌሎች ዓምዶች ላይ አትሙሉ።
  • ሌላ ማንንም ሰዉ ቁጥር አንድ ብለዉ ምልክት አታድርጉ። 

ስለ ድምፅ አሰጣጥ ተጨማሪ መረጃ በምርጫ ቦርድ (BOE) ድረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይቻላል። የምርጫ ቦርዱ ድረ ገጽ