ዲሲ ለሁሉም መሥራት አለበት

DC Should Work for Everyone

ጃኒስን ተዋወቁ

የዩንየን ፖስታ ሰራተኛ ልጅ የሆነችው ጃኒስ ሉዊስ ጆርጅ በዋርድ 4 ያደገች የሶስተኛ ትውልድ ዋሽንግተናዊት ናት። አሁን ላይ የዚሁ ዋርድ የምክር አባል ሆና የምታገለግል ሲሆን፣ ከባሏ ካይል እና ከልጇ ፒርስ ጋር እዚያው ትኖራለች። ጃኒስ በዲሲ ያሉ ሰራተኛ ቤተሰቦች ምን አይነት ፈተና እንደሚገጥማቸው በራሷ ህይወት ስለምታውቅ ፈተናዎችን ለመካላከል ትታገላቸዋለች። ከሰራተኛው ወገን በመቆም ዲሲን ደህንነቷ የተጠበቀ፣ ኑሮ ተመጣጣኝ እና መንግስት በሁሉም ስምንቱ ዋርዶች ለሚኖሩ ነዋሪዎች የሚሰራባት ከተማ ለማድረግ እንደ ከንቲባነቷ ጥረቷን ትቀጥላለች።

የበለጠ ለመማር
For The Peoplle of DC